ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ።
ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ እንዳሉት፤ ለምርጫው 54 ሚሊየን 571 ሺህ 871 መራጮች ተመዝግበዋል።
የምርጫውን ሂደት የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ልዑካን እንደሚታዘቡ ገልጸዋል።
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: