“የአለም ዋንጫን በሀገሬ ቴሌቪዥን እንዳናይ እገዳ ሊጣል ነው ተብሏል”ጋዜጠኛ ነዋይ ይመር ኢቲቪን ጥሎ ሀገሬን ከተቀላቀለ በኋላ…

- Advertisement -
Sidebar AD
“የአለም ዋንጫን በሀገሬ ቴሌቪዥን እንዳናይ እገዳ ሊጣል ነው ተብሏል
“ጋዜጠኛ ነዋይ ይመር ኢቲቪን ጥሎ ሀገሬን ከተቀላቀለ በኋላ፣ ጣቢያው የአለም ዋንጫን ለማስተላለፍ ስምምነት ተፈራርሞ ነበር።
አሁን ግን ኢቲቪ ‘የጥቅም ግጭት አለ’ በሚል ለሚዲያ ባለስልጣን እግድ እንዲጣል ደብዳቤ ጽፏል!”
“ከዚህም በላይ… የመንግስት ድርጅቶች በሀገሬ ቴሌቪዥን ላይ ማስታወቂያ እንዳያስነግሩ መመሪያ ወርዷል።
ሀገሬ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን እያስተዋወቀ ባለበት ሰዓት ይሄ መደረጉ ትክክል ነው?”

@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: