ኢራን ሚሳይል ተኮሰችኢራን ኩዌት ወደ ሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ባሊስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች።በጥቃቱ ቢያንስ 5 አሜሪካውያን…

- Advertisement -
Sidebar AD
ኢራን ሚሳይል ተኮሰች‼️
ኢራን ኩዌት ወደ ሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ባሊስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች።
በጥቃቱ ቢያንስ 5 አሜሪካውያን እንደቆሰሉ ብሉምበርግ ዘግቧል።
ሁለት ሪፐር ሰው አልባ አውሮፕላኖች ክፉኛ ተጎድተዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2