አዲስ አበባ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን የእስራኤልን ፈለግ እየተከተለች መሆኗ ተዘገበኢትዮጵያ በአፍሪካ አዲስ የቴክኖሎ…

- Advertisement -
Sidebar AD
አዲስ አበባ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን የእስራኤልን ፈለግ እየተከተለች መሆኗ ተዘገበ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አዲስ የቴክኖሎጂና የስታርት-አፕ ማዕከል ለመሆን በማለም የእስራኤልን ስኬታማ የኢኖቬሽን ሞዴል ለመቀመር ሰፊ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች ሲል ጀሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።
እንደዘገባው ኢትዮጵያ በተለይም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍን ለመገንባት የቴክኖሎጂ ትብብሯን ለማጠናከርና የወጣቶችን የፈጠራ ስራዎች ለማገዝ የእስራኤልን የስታርት አፕ ኔሽን ልምድ እንደ መመሪያ እየተጠቀመችበት ነው።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: