የፍቅር ግርማ የኪነጥበብ ድግስ በባህል ማዕከል

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የአንጋፋው የባህል ማዕከል 57ኛው የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በዚህ ልዩ መርሃ ግብር ላይ ተወዳጇ ድምጻዊ ፀደንያ ገብረማርቆስ የክብር እንግዳ በመሆን በመገኘት የረጅም ዘመን የሙያ ልምዷን ለታዳሚው የምታካፍል ይሆናል።

ከዚህ በተጨማሪም ለኪነጥበብ አፍቃሪያን የተመረጡ ግጥሞች፣ ወጎች፣ ሙዚቃዎችና ሞኖሎጎች በባህል ማዕከሉ አዳራሽ ከቀኑ 11 ሰዓት ከ30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኋል

ማሳሰቢያ፦ በዝግጅቱ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የኪነጥበብ አፍቃሪያን መግቢያችሁ በ5ተኛው በር በኩል መሆኑን እንገልጻለን።

#የኪነጥበብምሽት #ፀደንያገብረማርቆስ #የባህልማዕከል #ኪነጥበብ #getutemesgen #getu #ጌጡ። #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1