ቼልሲዎች ከአርሰናል የፍጻሜ ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የለንደን ኩራት እኛ ነን ሲሉ ከዚህ ቀደም ያሳኩትን የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ …

- Advertisement -
Sidebar AD
ቼልሲዎች ከአርሰናል የፍጻሜ ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የለንደን ኩራት እኛ ነን ሲሉ ከዚህ ቀደም ያሳኩትን የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለኢንስታግራም ገጻቸው ላይ ለጥፈዋል።
“በለንደን የዋንጫዎች መገኛ የሆነዉን ክለብ ጎብኙት” ሲልም ጥሪ አቅርቧል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2