ምርጫ ጣቢያዎች በሰው ኃይል እጥረት ተጨናንቀዋል

- Advertisement -
Sidebar AD

በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች በዲጂታል የተመዘገቡ መራጮችን ስም ዝርዝር በማኑዋል (በወረቀት) እያመሳከሩ በማሳለፍ ላይ በመሆናቸው ምክንያት ከፍተኛ መስተጓጎል እና የእንግልት ሰልፍ መፈጠሩ ተነገረ። ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምረው ድምፅ ለመስጠት የተሰለፉ ዜጎች በአንድ አስመራጭ ብቻ በመስተናገዳቸው ሳቢያ ለሰዓታት ለመቆም መገደዳቸውንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው በምሬት እየጠየቁ ይገኛሉ።






Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: