የስፖርት ይዘት ፈጣሪዎች ወድድር ተወዳዳሪ እጩዎችን መጠቆም ተጀመረ።

- Advertisement -
Sidebar AD

በ Actually Creative እና E-Receipt የሚዘጋጀው የመጀመሪያው የቲክቶክ የስፖርት ይዘት ፈጣሪዎች ውድድር በቅርብ ቀን ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ።

Sport creators cup የስፖርት ይዘት ፈጣሪዎች በማዝናናት፣ በማስተማርና በማነቃቃት ላሳለፉበት ዓመት እውቅናና ማበረታቻ እንዲሆን ይህ ውድድር የተዘጋጀ ሲሆን ፣ ከ1.5 ሚለየን ብር በላይ ሽልማትም ለተወዳዳሪዎች እንደተዘጋጀ ለማወቅ ተችሏል።

በሁሉም የስፖርት ዘርፍ የሚገኙ ይዘት ፈጣሪዎች የሚሳተፉበት ሲሆን የሚወዳደሩበት (Category) ምድብ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

እርሶም በውድድሩ ሊሳተፍ እንዲሁም ሊሸለም ይገባዋል የምትሉን ይዘት ፈጣሪ (ቲክቶከር) ከስር በተቀመጠው ሊንክ በኩል ጥቆማ እንድታረጉ ጥሪ ቀርቧል።

Sport creators cup
Actually creative
E-Receipt

http://etsportok.com


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1