🚨
መላው አገር በምርጫው ትኩረት በተጠመደበት በዚህ ወቅት፣ በምስራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ በንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን ላይ ዘግናኝ ጥቃት እየተፈጸመ ይገኛል።
📌 እስካሁን የደረሰው ጉዳት፦
የሕይወት መጥፋት፦ከ37 በላይ ንጹሐን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።
የንብረት ውድመት፦234 መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል።
የሃይማኖት ተቋማት፦ታሪካዊው የጠላታ ጨፋ ቅዱስ ገብርኤል እና የኩፍቴና መድኃኔዓለም አብያተ ክርስቲያናት ወድመዋል።
⚠️ ወቅታዊ ሁኔታ፦
ጥቃቱ አሁንም በተለያዩ ቀበሌዎች (ዘዲቡ፣ እሬቻ ሚካኤል፣ ሱንቴ ማርያም…) የቀጠለ ሲሆን፣ አቅመ-ቢስ እናቶችና ሕፃናት ሕይወታቸውን ለማዳን ንብረታቸውን ጥለው በጫካዎች ውስጥ ተደብቀው ይገኛሉ።
🙏 ነፍስ ይማር!
Source: Yeneta Tube









No comments yet.