ለአስቸኳይ ስራ ገንዘብ ተፈልጎ ቅዳሜ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓም በ5:50 ከዳሽን ባንክ ወደ ሌላ ባንክ 20ሺህ ብር ገንዘብ በዳሽን ሱፐር አፕ ብናስተላልፍም ገንዘቡ እስከ አሁን ሊደርስ አልቻለም።
ጉዳዩን ለማመልከት ወደ 6333 በተደጋጋሚ ብንደውልም ስልክ አያነሱም፣ ወደ ቅርጫፍ መስሪያ ቤት ሄደን ስንጠይቅ 6333 ላይ ካልሆነ እኛ መፍትሄ መስጠት አንችልም የሚል ምላሽ ነው የሰጡን።
አሁንም በተደጋጋሚ ወደ 6333 ብንደውልም ስልኩ በስህተት እንኳን አንድ ጊዜም አይነሳም።
ባንኩ ይህን መልዕክት ተመልክቶ መልስ ይስጠን።
Source: FastMereja









No comments yet.