በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ጨመረ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ያወጣውን መረጃ ዋቢ በማድረግ ሮይተርስ እንደዘገበው፥ በሀገሪቱ ሦስት ግዛቶች ውስጥ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 321 ደርሷል።

በዚሁ ወረርሽኝ ምክንያት እስካሁን ድረስ የ48 ሰዎች ህይወት ማለፉም ተነግሯል።

#Ebola #Congo #HealthNews #Africa #BreakingNews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2