#Ethiopia | የኦቪድ ሆልዲንግ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ቱለፋ ሴራሚክና ፕሮስሊን ፋብሪካን በትናንትናው እለት (ግንቦት 27፣ 2018) ጎበኙ።
በፋብሪካው ግዝፈትና የምርቶች ጥራት የተደነቁት፣ የኦቪድ ሆልዲንግ ከፍተኛ የስራ አመራሮች የኦቪድ ሆልዲንግ በከፍተኛ
ጥራትና ደረጃ ቤቶችን በማልማት ላይ እንደሚኝኝ የገለጹ ሲሆን፤ በቀጣይ ለሚያከናዉኗቸው የመንግስትና የግል
ፕሮጀችቶች የቱለፋ ሴራሚክና ፕሮስሊን ምርቶችን ለመጠቀም ያላቸዉን ፍላጎት በጉብኝቱ ወቅት ገልጸዋል።
ከአዲስ አበባ ከተማ በ 65 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ደብረ ብርሃን በሚወስደው መንገድ ላይ በምትገኘዋ የቱለፋ ከተማ
በ 3000 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስትመንት የተገናባው ግዙፉ ቱለፋ ሴራሚክና ፕሮስሊን ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ስራ
ሲገባ፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከዉጭ ሃገር የምታስገባቸዉን ዉድና ዉብ የሴራሚክና ፕሮስሊን ምርቶችን እንደሚተካ
በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል።
የኦቪድ ሆልዲንግ ከፍተኛ የስራ አመራሮችን ፋብሪካዉን ስለጎበኙ ያመሰገኑት የፋብሪካው አመራሮች በበኩላቸው፤ እንደ
ኦቪድ ካሉ በበቶች ላማት ላይ ከተሰማሩ ኩባኛዎች ጋር ወደፊት ለመስራት ማቀዱን እና በኤጀትነት ከፋብሪካው ጋር አብሮ
ለምስራት አቅሙና ቁርጠኝነቱ ያላቸውን ድርጅቶችን እየጋበዙ መሆኑን ገልጸዋል።
ከቱለፋ ሴራሚክና ፕሮስሊን ፋብሪካ ጋር መስራት የሚፈልጉ የሚከተሉትን የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን እና የስልክ
ቁጥሮችን በመጠቀም ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
#ቱለፋሴራሚክ #ኦቪድሆልዲንግ #TulefaCeramic
#OvidHolding
Tiktok: https://www.tiktok.com/@tulefaceramic
Facebook : https://web.facebook.com/profile.php?id=61569103493605
Telegram: https://t.me/TulefaCeramic
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tulefa-ceramic
X (Formerly Twitter): https://x.com/TulefaCeramic
Instagram: https://www.instagram.com/tulefa_ceramic/
Youtube: https://www.youtube.com/@tulefaceramic
የላቀ የኑሮ ዘይቤን ይዘን እየመጣን ነው !!!
የቱለፋ ሴራሚክ ዋና አከፋፋይ
ዋና ሾውሩም፤ ካሳንቺስ ጆበርግ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
ስልክ: 0951444442 | 0951444440 | 0951444447



Source: GetuTemesgen









No comments yet.