የኢቦላ ስጋት እና የሀገራት ጥንቃቄየተባበሩት አረብ ኤምሬትስን (UAE) ጨምሮ በርካታ ሀገራት የኢቦላ ቫይረስ ወደ ሀገራቸው እ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የኢቦላ ስጋት እና የሀገራት ጥንቃቄ
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን (UAE) ጨምሮ በርካታ ሀገራት የኢቦላ ቫይረስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገባ ጠንካራ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ ጀምረዋል።
በዚህም መሰረት ሦስት ሀገራት ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ ለጊዜው ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ እገዳ ጥለዋል።
እነዚህ ሀገራትም፦
* ዲ.አር. ኮንጎ (DRC)
* ደቡብ ሱዳን እና
* ኡጋንዳ ናቸው።
Via GN
በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የአፍሪካ መገናኛ ማዕከል እንደመሆናችን መጠን፣ የኢትዮጵያ መንግስት እና የሚመለከታቸው የጤና ተቋማት ይህንን ወቅታዊ ሁኔታ በአስቸኳይ አይተው፣ የህዝባችንን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል አፋጣኝ ውሳኔና የጥንቃቄ እርምጃ ቢወስዱበት መልካም ነው እንላለን።
ጤና ለሀገራችን! 🇪🇹
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2