#Ethiopia | በሮም ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 5 ሺ ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ 1ኛ እስከ 7ኛ ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።
ልቅና አምባው 14:18.41 በሆነ ሰአት የዓመቱን ፈጣን ሰአት እና በርቀቱ የግል ምርጥ ሰአቷን በማስመዝገብ አሸንፋለች።
አለሽኝ ባወቀ 14:18.54 በመሮጥ የግል ምርጥ ሰዓቷን በማስመዝገብ ሁለተኛ በመሆን ስታጠናቀቅ፤
ፍሬወይኒ ኃይሉ 14:18.94 በሆነ ጊዜ እሷም በተመሳሳይ የግል ምርጥ ሰአቷን በማስመዝገብ ሦስተኛ ሆና አጠናቃለች።
4ኛ ሰናይት ጌታቸው 14:22.37
5ኛ መዲና ኢሳ 14:22.51
6ኛ መልክናት ውዱ 14:22.56
7ኛ አይናዲስ በላይነህ 14:23.44
#RomeDL #DiamondLeague #Athletics #EthiopianAthletes #5000m #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen









No comments yet.