ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ተዋጊ ኃይል የበላይ አዛዥ ሆኑ!ጊዜያዊ መንግስቱን በማፍረስ የራሱን አስተዳደር ያነበረው የሕወ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ተዋጊ ኃይል የበላይ አዛዥ ሆኑ!

ጊዜያዊ መንግስቱን በማፍረስ የራሱን አስተዳደር ያነበረው የሕወሓት ቡድን በትናንትናው ዕለት በክልሉ የሚተገበር አፋኝ ረቂቅ አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል። እንደ ሻብያ ሁሉ ወታደራዊ ግዳጅን ግዴታ የሚያደርገው ይህ አዋጅ ታድያ አንድ ልብ ያልተባለ ስልጣንን ለደብረጽዮን ገብረሚካኤል ሰጥቷል።
አንዳፍታ ሚዲያ በተመለከተው በዚህ አዋጅ ላይ የክልሉ ፕሬዝዳንት የክልሉ ተዋጊ ኃይሎች የበላይ አዛዥ እንዲሆኑ ደንግጓል። በዚህም መሰረት አዋጁ ደብረጽዮንን ከፕሬዝዳንትነታቸው ባለፈ የክልሉ ተዋጊ ኃይል የበላይ አዛዥ አድርጓቸዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: