በአንድ ደቂቃ ውስጥ 1.2 ኪሎ ማር በመመገብ የዓለም ክብረ ወሰን ተሰበረ
ማር በጣም ተወዳጅ ምግብ ቢሆንም፣ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከሁለት ፓውንድ በላይ መመገብ ግን ቀላል አይደለም።
ማር ወፍራም በመሆኑ እንደ ውሃ ለመጠጣትም ሆነ እንደ ጠጣር ምግብ ለመዋጥ አስቸጋሪ ነው።
ባልተለመዱ የምግብ ፈተናዎች የሚታወቀው ጀርመናዊው ወጣት አንድሬ ኦርቶልፍ፤በኦግስበርግ ከተማ በአንድ ደቂቃ ውስጥ 1,273 ግራም ማር በመመገብ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።
የእሱን ስኬት የሚያሳየው የቪዲዮ ምስል በኢንተርኔት ላይ በስፋት እየተሰራጨ ሲሆን፣ ለአብዛኛው ሰው ሊያንቅ በሚችል ፍጥነት በትልቅ ማንኪያ ሲመገብ ይታያል።
ይህ ስኬቱ ለፍጥነቱ፣ ለቁርጠኝነቱ እና በዘርፉ ላለው ከፍተኛ ልምድ ማረጋገጫ ነው ሲል ኦዲቲ ሴንትራል ዘግቧል፡፡
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.