የዓመቱ ደማቅ ምሽት በስካይላይት ሆቴል!

- Advertisement -
Sidebar AD

የ23ኛውን የፊፋ ዓለም ዋንጫ በስካይላይት ሆቴል እጅግ ውብ እና ፕሪሚየም ዝግጅት በታላቅ ድምቀት ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ ሲታይ አምሽቷል

ታዋቂ ግለሰቦች ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ፣የሚዲያ ባለሙያዎች እና የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በታደሙበት በዚህ ስፍራ፣ የዓለም ዋንጫን ድባብ በልዩ ስሜት አስደናቂ ትዕይንቶች ሲቀርቡ አምሽቷል ።






Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: