የሚካኤል ወዳጆች የት ናችሁ
ይህ የምትመለከቱት በሰሜን ሸዋ ሃገረ ስብከት ስር ያለው የሞዬ አማንጉልት አጣራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለ20 ዓመት በመጋረጃ ውስጥ ተከልሎ በመቃብር ቤት ውስጥ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት ግን አባቶች በጠና እየታመሙ የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች የት አላችሁ እጃችሁን ዘርጉልን እያሉ እየተማፀኑ ይገኛሉ እንደምትመለከቱት ዙርያውን ክፍት ስለሆነ መቅደሱ የእንስሳ መራቢያ ሆኖ አባቶች ክፉኛ ችግር ውስጥ እየከተታቸው ይገኛል ስለሆነም ኦርቶዶክሳዊያን የሆንን ሁላችን ከ200 ብር ጀምሮ ለሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ለንዋየተ ቅድሳት ማሟያ የሚሆነውን አስራታችሁንም በማውጣት ካላችሁ ላይ በመስጠት አሰሩልን ተራዱን ድረሱልን እያሉ ይገኛሉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር
1000392881879
የሞዬ አማንጉልት አጣራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን 🙏✨
📞 ለበለጠ መረጃ
0952530207
(እባክዎን የክርስትና ስምዎን በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ በዚሁ ስልክ ይላኩላቸው በፀሎት ያስቧችኋል)
ሼር (Share) በማድረግ ድምፅ ሁኑልኝ! 🙏⛪









No comments yet.