ይህ የምታዩት የእግርኳስ ቡድን ከ አፍሪካ ሃገራት አንዱ አይደለም :: የአውሮፓዊቷ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን እንጂ

- Advertisement -
Sidebar AD

በዘር የለየችን በቋንቋ በመንደር
ጎላ አይደል ወይ ዓለም ጎላ አይደል ወይ ዓለም
ተበታትነን መሆን እስኪያቅተን ሃገር
እስከመቼ ድረስ ተላይይቶ ኑሮ
አንድ ኢትዮጵያ ልንሆን ቁርጥ ነው ዘንድሮ

ትዘምን ኢትዮጵያ ትዘምን


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1