ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተወዳደሩበት ምርጫ ክልሎች አሸነፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለፓርላማ በተወዳደሩበት ምርጫ ክልል ማሸነፋቸውን ምርጫ ቦርድ ይፋ አድርጓል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ለፓርላማ በተወዳደሩበት ጎማ ሁለት ምርጫ ክልል ማሸነፋቸውን ዛሬ ምሽት ምርጫ ቦርድ ይፋ አድርጓል።
በምርጫ ክልሉ ብልጽግና ፓርቲ፣የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ እና ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ተወዳድረው ነበር።
በክልሉ ከፍተኛ ድምጽ ያገኘው በልጽግና ነው ።
በተጨማሪም በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ምርጫ ክልል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ አሸንፈዋል ብሏል ምርጫ ቦርድ።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.