በአርሲ አሳኮ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ6.8 ሚሊዮን ብር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ተደረገ

- Advertisement -
Sidebar AD

#FastMereja I በአርሲ ዞን አሳኮ ወረዳ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ 434 አባወራዎች ግምታቸው ከ6.8 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና የሌሊት አልባሳት ድጋፍ ተደረገ። ይህንን ሰብአዊ ድጋፍ ያደረገው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአርሲ ዞን ቅርንጫፍ መሆኑ ታውቋል።






Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1