ወደ መቀሌ‼️
የአሜሪካ ኤምባሲ ልዑክ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ መቐለ ሊያመራ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ መቐለ ከተማ ያቀናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ያገኘውነው መረጃ ያመለክታል።
ስለ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ፣ ስለ ልዑካን ቡድኑ አባላት ማንነት እስካሁን በይፋ የተገለጸ ነገር የለም። ይሁን እንጂ በመቐለ ከህወሓት አመራሮች ጋር ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ ጉዞ በህወሓት እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል እየተካረረ የመጣውን ውጥረት ለማርገብ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።
@Seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.