አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በ43 ሺህ 45 ድምፅ አሸነፉ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ121 እጩ ተወዳዳሪዎችን የምርጫ ውጤት ይፋ ማድረጉ ተገለጸ።

​ቦርዱ ምሽቱን በሰጠው መግለጫ መሠረት፣ ይፋ የተደረገው ውጤት የ34 የሕዝብ ተወካዮች እና የ87 የክልል ምክር ቤት እጩዎችን የሚያካትት ነው።

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተወዳደሩት እና ውጤታቸው ከታወቀው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች መካከል የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በ43 ሺህ 45 ድምፅ እንዲሁም በድሬደዋ ለገቢራ ምርጫ ክልል የተወዳደሩት አቶ ከድር አሊ በ1 ሺህ 4 መቶ 90 ድምፅ ማሸነፋቸው ተጠቅሷል።

በተጨማሪም ኤን ቢ ሲ ምርጫ ቦርድ የአጠቃላይ አሸናፊውን ፓርቲ ውጤት በመጪው ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል ብሏል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: