የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

🎯

ነገ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፦
✅ከጠዋቱ 2:00-9:00

👉ጎፋ ገብርኤል፣ ቀበሌ 43 መዝናኛ ፣ አልማዝዬ ሜዳ ፣ ሶፍያ ሞል አካባቢ፣ ሐመልማል ቤት፣ ቄራ በረት፣ ጎፋ ፖሊስ ጣቢያ ፣ጋራቦሎ፣ ጎጀብ፣ ዓለምገና፣ ቦሌ ሁላሳ ፣ ሰበታ፣ ኖህ አደባባይ ፣ካፒታል ሲሚንቶ፣ ፔትራም ጁስ፣ሰበታ በከፊል፣ዓለምገና፣ ዳምቢቲ ሀምበሳ እና አካባቢው፣

👉ጎጃም በረንዳ ጫፍ ፣ ጅንአድ፣ አበበች ጎበና ፣ ቄጤማ ተራ፣ ፓስተር አደባባይ፣ አቤት ሆስፒታል፣ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ፣ ዳትሰን ሰፈር፣ ሰን ሆቴል ፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢ፣ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ ሀግቤስ አራት መንታ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 3:00-11:00

👉ሃና ማርያም፣ሰፈራ፣ ሃና ማንጎ፣ ሃና ክሊኒክ፣ ሃና ጽዮን እና ሃና ኦዳ ገብርኤል፣ ኃይሌ ጋርመንት፣ላፍቶ ኢንዱስት፣ናሆም አደባባይ፣ለውሃ ሐና ቡስተር፣ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ፣ የሺ ሰፈር እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2:30-10:00

👉ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ 700 ማህበራት እና አካባቢው፣

👉ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ ፣ ኖክ ማደያ፣ዱከም፣ ባቡር ሐዲድ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገንደ ቆሬ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች፣ ገመዳ ማህበር እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 4፡00-10፡00

👉አቃቂ ከተማ ቀበሌ 01፣ 02፣ 04 ዓለም ባንክ ፣ ቀርሳ ድረስ፣አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ወሰርቢ፣ በላይነህ ክንዴ፣ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2:00-7:00

👉ሽሬ፣ ሰለኸለኻ፣ በለስ፣ ዛና፣ ወልድያ፣ ጎንደርበር፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ልብሶ፣ መሃልአምባ፣ ውደመን፣ ሰውአመዳ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 1:00-12:00

👉አይነቡግና፣ ላሊበላ፣ ሙጃ፣ ዴንሳ፣ ወንዳቼ፣ ጥራወንዝ፣ ሙጃግዳን፣ ወዳቼ፣ ኩልመስክ፣ ጥራወንዝ ፣ አርባምንጭ ፣ኮንሶ፣ሰገኔ፣ጊዶሌ፣አሊ እና አካባቢው፣
✅ከቀኑ 8:30 እስከ ምሽቱ 2:30

👉ጋምቤላ፣ሴቶች ጉዳይ፣ዶምቦስኮ፣አሮጌ አየር ማረፊያ፣ዞን 6 እና አካባቢው፣

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1