ኢራን እስራኤልን ታወድማት ነበር-ትራምፕየአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን መሪዎች በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው፣ በጣም …

- Advertisement -
Sidebar AD
ኢራን እስራኤልን ታወድማት ነበር-ትራምፕ‼️
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን መሪዎች በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው፣ በጣም ብልጥ ናቸው።
እኛ ከእነሱ ጋር ጦርነት የገባነው የኑክሌር ቦንብ እንታጠቃለን በማለታቸው ነው ያሉ ሲሆን እኔ ባልኖር እስራኤልን ያወድሟት ነበር ብለዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: