#Ethiopia | የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ለጎጃም ግሽ አባይ የኪነት ቡድን አባል ለነበረው በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ላተረፈው ለአርቲስት ሰማህኝ በለው መንገድ በስሙ ሰይሟል::
ይህ የታወቀው ዛሬ የባሕር ዳር ህዝብ ለአርቲስቱ መታሰቢያ ባዘጋጀበት ሲሆን ከባሕር ዳር ልማት ባንክ እሰከ አዲሱ ስቴዲየም ያለው መንገድ “ሰማኸን በለው መንገድ” ተብሎ እዲጠራ መወሰኑን የከተማዋ ከንቲባ ጎሹ አሳውቀዋል::
አርቲስት ሰማኸኝ በለው በባሕርዳር ተወልዶ እጅግ የተዋጣለት የባህል ዘፍሮችን ማበርክት የቻለና ህይወቱን በሙሉ በሙዚቃ ስራ ላይ ያሳለፈ ተወዳጅ አርቲስት ነበረ::
በባሕር ዳር ለአርቲስቱ መታሰቢያ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ውሳኔዎች የሚቀጥሉ መሆናቸውንም መረጃዎች ያሳያሉ::
credit : ዘሐበሻ
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.