አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ውድ እናታችን ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው የደረሱበት ቦታ ባለመታወቁ ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀትና ሐዘን ውስጥ ይገኛሉ።

ስም: ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ
የጠፉበት ቦታ: ሰሜን ሸዋ፣ ስውሯ ማርያም ገዳም
የጠፉበት ቀን: 20/03/2018 ዓ.ም.
ሁኔታ: ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት ለመጸበል ወጥተው ከዚያ በኋላ አልተመለሱም።

የለበሱት ልብስ: ሰማያዊ ቀሚስ እና ነጠላ
የሚናገሩት ቋንቋ: ጉራጊኛ ብቻ
የጠፉበት ጊዜ: ከ6 ወር ከ20 ቀን በላይ ሆኗቸዋል።

ወ/ሮ አለምነሽ ደሳን ያየ ወይም ያሉበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ካለ፣ እባክዎ ቤተሰቦቻቸውን ያሳውቁ። ቤተሰቦቻቸው ለሚያገኙበት መረጃ ተገቢውን ወረታ እና ምስጋና እንደሚሰጡ ገልጸዋል።

📞 የመገናኛ ስልኮች
• 09-06765262
• 09-20-95-90-46
• 09-29-09-49-69
• 09-21-31-34-64
• 09-89-00-66-15
• 09-89-00-66-14
• 09-13-53-83-56

እባክዎ ይህን መረጃ በማጋራት (Share) እናታችን ወደ ቤተሰቦቿ እንድትመለስ ድርሻዎን ይወጡ።

መልዕክቱን ማጋራት እናትን ከልጆቿ ሊያገናኝ ይችላል።

#አፋልጉኝ #አለምነሽደሳ #የጠፉሰዎች #እናት #ስውሯማርያም #ጉራጊኛ #ኢትዮጵያ #MissingPerson #HelpFindHer




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: