📢
5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ኢንጂነሮች ተነሳሽነት (5 Million Ethiopian Engineers Initiative)
ልጆቻችሁ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እንዲያውቁ፣ እንዲፈጥሩ እና ችግር ፈቺ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?
Ethio Robotics Education & Competition Center ከ5 እስከ 18 ዓመት ለሆኑ ህጻናትና ወጣቶች የሮቦቲክስ፣ ኮዲንግ፣ ዲዛይን እና የፈጠራ ሥልጠና ምዝገባ ጀምሯል።
በስልጠናው የሚካተቱ
✅ ሮቦቲክስ (Robotics)
✅ ኮዲንግ (Coding)
✅ ችግር ፈቺ ክህሎቶች
✅ ፈጠራና ኢኖቬሽን
✅ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች
መሪ ቃል
“Build it, Code it, Discover it, Create it”
“Be a Problem Solver”
የምዝገባ ቦታዎች
📍 CMC Addis International Convention Center
📍 ብስራተ ገብርኤል ኢንተርናሽናል ቴኒስ ክለብ (3ኛ ፎቅ)
📍 ቦሌ ሪያሊቲ ፕላዛ (12ኛ ፎቅ)
ለተጨማሪ መረጃ
📞 +251 911 675 401
📞 +251 909 790 386
🎯 የወደፊቱን ቴክኖሎጂ ዛሬ ይማሩ! የኢትዮጵያ ቀጣይ ትውልድ ኢንጂነሮችን በጋራ እናሳድግ!
#5MillionEthiopianEngineers #EthioRobotics #Robotics #Coding #Innovation #FutureEngineers #STEMEducation
Source: GetuTemesgen









No comments yet.