#Ethiopia | የሙዚቃ አቀናባሪው ካሙዙ ካሳ፣ በየካ ክፍለ ከተማ በብልፅግና ፓርቲ ለምርጫ ቀርቦ የነበረው አርቲስት ካሙዙ ካሳ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ ድምፅ ተሰጥቶት ማሸነፉን ገለፀ።
አርቲስቱ የምርጫ ውጤቱን ተከትሎ ለመራጮች ምስጋናውን አቅርቧል።
አቀሪባረው አርቲስት ካሙዙ ካሳ፣ በየካ ክፍለ ከተማ በተካሄደው ምርጫ ብልፅግና ፓርቲን ወክሎ በመወዳደር፣ አብላጫ ድምፅ በማግኘት ማሸነፉን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጹ ገለፀ።
ካሙዙ ባስተላለፈው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት፣ ለምርጫው መሳካት ላደረጉት ድጋፍ የአካባቢውን ነዋሪዎች እና መራጮቹን አመስግኗል።
“እንደ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ ድምፅ በማግኘታችን እና በአካባቢው ማሸነፋችን ታላቅ ውጤት ነው” ሲል የገለጸው አርቲስት ካሙዙ፣ ኢትዮጵያ አሸንፋለች የሚል መልዕክት አስተላልፏል።
#Ethiopia
Source: GetuTemesgen









No comments yet.