ዱራሜ ዝግጁ ነው?

- Advertisement -
Sidebar AD

የ”ኮከቡ ሰው” ትያትር በዱራሜ ሊቀርብ ነው

#Ethiopia | በታዋቂ የመድረክ ሥራው “ኮከቡ ሰው” ትያትር በዱራሜ ከተማ ለተመልካቾች ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ።

ዝግጅቱ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በከምባታ ዞን ባህል አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን፣ የትያትር አፍቃሪዎች በስፍራው ተገኝተው እንዲከታተሉ ጥሪ ቀርቧል።

የመግቢያ ትኬት ዋጋ

ለመደበኛ 300 ብር እና
ለVIP 500 ብር ሲሆን፣ ትኬቶችን በመሳላ ሆቴል እንግዳ መቀበያ ቢሮ ማግኘት ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃና ትኬት ቅድመ ቦታ ማስያዝ
በ +251902917692 ስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል።

ዝግጅቱን ያዘጋጀችው ቤቲ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ስትሆን፣ በከተማዋ የባህልና የመዝናኛ እንቅስቃሴዎችን ለማበረታታት የተዘጋጀ ዝግጅት መሆኑ ተጠቁሟል።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2