✍️#100ብር #ለ10000 የበአታ ለማርያም ወዳጆች🙏
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተ በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍና ትብብር የመሠረቱ ሥራ ተጠናቋል።
ቀጠይ ሥራዎቹ የኮሎንና ሌሎችም ሥራዎች ይገኛሉ ለዚህ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
ፌሮ ብረት ባለ 14 ባለ 10 ባለ 8 አሸዋ ጠጠር ሲሚንቶ ስሆን ውድ የተዋህዶ ልጆች የተለመደውን ድጋፍና ትብብር በማድረግ የእመቤታችንን የቅድስት በአታ ለማርያም ህንፃ ቤተክርስቲያን ለፍጻሜ እንድናደርስ #100ብር #100,000 ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንድያደርጉ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን።
❤ድጋፍ ለማድረግ ጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሳሪ
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
#አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
#ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
#አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
#አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
#ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ – በጸሎት እንድናስብዎት)
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/degnet.demeke?mibextid=ZbWKwL
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።” (2ኛ ቆሮ. 9:7)
#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን



Source: GetuTemesgen









No comments yet.