የክልል ምክር ቤቶች ውጤት

- Advertisement -
Sidebar AD

1. አዲስ አበባ (ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት – 158)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 10

– ብልፅግና 👉 134 መቀመጫዎች
– ኢዜማ 👉 8 መቀመጫዎች
– አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 4 መቀመጫዎች
– ህዳሴ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች
– ኦነግ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች
– ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 2 መቀመጫዎች
– ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 2 መቀመጫዎች
– የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 👉 1 መቀመጫ
– የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 👉 1 መቀመጫ
– የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

2. አፋር (ዛሬ ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 135 መቀመጫዎች)

ምርጫ ውጤታቸው ይፋ የተደረገ የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 31

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 124 መቀመጫ
– የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ 👉 4 መቀመጫ
– የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) 👉 3 መቀመጫዎች
– የአፋር ህዝብ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች
– የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

ድጋሚ ቆጠራ የሚከናወንበት ምርጫ ክልል ብዛት – 1

3. አማራ (ዛሬ ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 277 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 129

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 257 መቀመጫዎች
– የአማራ ዲሞክራሲ ሃይል ንቅናቄ 👉 4 መቀመጫዎች
– ኢዜማ 👉 3 መቀመጫዎች
– አብን 👉 2 መቀመጫዎች
– አርጎባ አንድነት ጀበርቲ 👉 1 መቀመጫ
– የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– የቅማንት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 1 መቀመጫ
– ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 1 መቀመጫ
– የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– ነጻነትና እኩልነት 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ 4 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም።

ምርጫ ያልተካሄደባቸው የምርጫ ክልል ብዛት – 8

4. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 165 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 20

– ብልፅግና 👉 145 መቀመጫዎች
– የጉሙዝ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ 👉 14 መቀመጫዎች
– የቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ 👉 5 መቀመጫዎች
– የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

5. ድሬዳዋ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 189 መቀመጫዎች )

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 47

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 161 መቀመጫዎች
– ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 8 መቀመጫዎች
– ኢዜማ ፓርቲ 👉 6 መቀመጫዎች
– አዲስ ትውልድ 👉 3 መቀመጫዎች አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ 11 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም።

6. ጋምቤላ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 205 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 14

– ብልፅግና 👉 176 መቀመጫዎች
– ሰላም ለኢትዮጵያ 👉 17 መቀመጫዎች
– ኢዜማ ፓርቲ 👉 6 መቀመጫዎች
– ህዳሴ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ 3 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም።

7. ኦሮሚያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 528 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት – 173

– ብልፅግና 👉 523 መቀመጫዎች
– የግል እጩዎች 👉 4 መቀመጫዎች
– ኢዜማ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ በኦሮሚያ ክልል ካሉ 179 የምርጫ ክልል ምርጫው የተካሄደው 173 መሆኑን በሪፓርቱ ተገልጿል።

ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 1

ለክልል ምክር ቤት ድጋሜ ምርጫ የተወሰነበት = 2

8. ሲዳማ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 190 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 19

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 175 መቀመጫዎች
– መድረክ 8 መቀመጫዎች
– የሲዳማ አንድነት ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች
– የሲዳማ ህዝብ አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 1 መቀመጫ
– ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ 👉 1 መቀመጫ
– የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ህብረት 👉 1 መቀመጫ
– የመላው ሲዳማ ህዝብ ደሚሞክራሲ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

9. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 171 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 22

– ብልፅግና 👉 144 መቀመጫዎች
– ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 12 መቀመጫዎች
– ኢዜማ ፓርቲ 10 መቀመጫዎች፤
– ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች
– ወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ 1 መቀመጫ በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም።

10. ደቡብ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 224 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 55

– ብልፅግና 👉 182 መቀመጫዎች
– ኢዜማ 👉 27 መቀመጫዎች
– የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 👉 3 መቀመጫዎች
– ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች
– የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 2 መቀመጫዎች
– ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 2 መቀመጫዎች
– ጌዲዮ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 2 መቀመጫ
– የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 2 መቀመጫ
– የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ
– የኩሽ ህዝቦች ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 1

11. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 170 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 34

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 143 መቀመጫዎች
– ኢዜማ ፓርቲ 👉 12 መቀመጫዎች
– ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 7 መቀመጫዎች
– ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 3 መቀመጫዎች
– ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች
– ወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

12. ሶማሌ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 252 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 66

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 214 መቀመጫ
– ​የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ONLF) 👉 20 መቀመጫ
– ​ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 13 መቀመጫ
– ​የሱማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ 👉 2 መቀመጫ
– ​የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ
– ​የምዕራብ ሶማሌ ዲሞክራቲክ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– ​ህብረት ለዲሞክራሲ ለነጻነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።

#ማስታወሻ ፦ ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 5

13. ሐረሪ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 36 መቀመጫዎች)

ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 3

– ብልፅግና ፓርቲ 👉 32 መቀመጫ
– ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– ​ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ
– የግል እጩ 1 መቀመጫ
– ​የሀረሪ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: