ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በስድስት የተለያዩ የዓለም ዋንጫዎች ላይ ጎል ያስቆጠረ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው ተጫዋች በመሆን ድንቅ ታሪክ ሰርቷል!
በአሁኑ ሰዓት ፖርቹጋል ከኡዝቤኪስታን ጋር እያደረገችው በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ላይ ሮናልዶ በ6ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ጎል ነው ይህንን ታሪካዊ ክብረወሰን በይፋ የጨበጠው።
ሮናልዶ ጎል ያስቆጠረባቸው 6 የዓለም ዋንጫዎች፦
🇩🇪 2006 — ጀርመን
🇿🇦 2010 — ደቡብ አፍሪካ
🇧🇷 2014 — ብራዚል
🇷🇺 2018 — ሩሲያ
🇶🇦 2022 — ኳታር
🇨🇦🇲🇽🇺🇸 2026 — ሰሜን አሜሪካ (አሁን ያስቆጠራት)
Source: FastMereja








No comments yet.