ከሰባት አመታት በላይ በኢንተርናልሽናል ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎችን ከመዋዕለ ህፃናት እስከ መሰናዶ ሁለት በአዉስትራሊያን እና በካምብሪጅ ስርአተ ትምህርት በብቃት ሲያስተምር የቆየዉ ሊትል ስቴፕስ ኢንተርናሽናል ት/ቤት የማስተማር ብቃቱን ከፍ በማድረግ ከሰሚት 72 ፣ ከቦሌ ሚካኤል በተጨማሪም በወሰን 02 ከህፃናት ማቆያ እስከ 8ተኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ለ2019 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ የጀመረ ሲሆን አርብ ሰኔ 19 /2018 ዓ. ም ከቀኑ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት በሁሉም ቅርንጫፎች ለወላጆች ክፍት የሆነ የጉብኝት ቀን በት/ቤቱ መዘጋጀቱን እናበስራለን።
ሊትል ስቴፕስ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
092 9-930180/0116-733258- ወሰን 02 ቅርንጫ
ቦሌ ሚካኤል የህፃናት ማቆያ +251 97 750 9045
ቦሌ ሚካኤል ከመዋዕለ ህፃናት – 3ተኛ ክፍል – 251 98 064 5278
+251 93 995 6886- ሰሚት 72 ቅርንጫፍ









No comments yet.