ምክክር የሚደረግባቸው 8 የተመረጡ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው ?
1) አጀንዳ ቁጥር 1 የሀገር ግንባታ ጉዳይ፣
2) አጀንዳ ቁጥር 2 የፖለቲካ ስርዓት፣ የመንግስት አደረጃጀትና ቅርጽ፣
3) አጀንዳ ቁጥር 3 የፌዴራል ከተሞች፥ አዲስ አበባና ድሬዳዋ
4) አጀንዳ ቁጥር 5 የሃይማኖት ጉዳዮች፣
5) አጀንዳ ቁጥር 6 የተቋማት ግንባታ የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች፣
6) ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች፣ የአርሶ አደሮች እና የአርብቶ አደሮች ጉዳይ፣
7) ሙስና እና መልካም አስተዳደር
8) አጀንዳ ቁጥር 8 ሰላም ግንባታ
አጀንዳዎቹ በተለያዩ ክልሎች ከ200 ሺሕ በላይ ሰዎችን በማመካከር የተገኙ መሆናቸውን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ ተናግረዋል።
Source: Yeneta Tube









No comments yet.