በዲላ ዙሪያ ወረዳ ከአይነ ምድር ነጻ የሆነ አካባቢን የመፍጠር ስራ ተከናወነ

- Advertisement -
Sidebar AD

​#FastMereja | የጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት፣ በኡዶ ክላስተር ስር በሚገኘው የሆላና ቀበሌ የሚገኙ አራቱ ቀጠናዎችን ከአይነ ምድር ጽዱ በማድረግ አጠናቀቀ። በፕሮግራሙም ለስኬቱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቷል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: