❣️
#Ethiopia | በባሌ ሮቤ ከተማ ልዩ የመስተንግዶ ልምድ የሚያገኙበት ኑሮቤ ሆቴል በዘመናዊ አገልግሎቶቹ እንግዶቹን በክብር ለመቀበል ዝግጁ ነው።
✨ የምናቀርብልዎት
✅ ዘመናዊና ምቹ የመኝታ ክፍሎች
✅ የተሟላ የባርና ሬስቶራንት አገልግሎት
✅ ዘመናዊ የስብሰባ፣ የሴሚናርና የስልጠና አዳራሾች
✅ ልምድ ባላቸው ሼፎች የሚዘጋጁ ጣፋጭ ምግቦች
✅ ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ
✅ ፈጣንና ተገቢ የእንግዳ አገልግሎት
ከዋቆ ጉቱ አየር ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘው ኑሮቤ ሆቴል፣ ወደ ባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክና ሌሎች የተፈጥሮ መስህቦች ለሚጓዙ እንግዶች ተመራጭ ማረፊያ ነው።
📍 አድራሻ፦ ባሌ ሮቤ፣ ቦሌ ቶኩማ ቀበሌ
📞 ስልክ፦ +251 911 819 959
🌟 ኑሮቤ ሆቴል
“ምቾት፣ ጥራት እና እንግዳ ተቀባይነት በአንድ ስፍራ”



Source: GetuTemesgen









No comments yet.