“ሳውዝ አፍሪካ በአለም ዋንጫ ወደ ቀጣዮ ዙሩ አልፋለች። አይኖ ብዙዎቻችሁ አልተደሰታችሁም። ሳውዝ አፍሪካ ብዙ ያየንባት ብዙ ያጣንባት ብዙ ያገኘንባት ሃገር ነች። ስደተኛ ጠል ሳውዝ አፍሪካኖች አሉ። እውነት ነው ነገር ግን አሁንም እዚህ ያለነው ማጆሪቲው በሚሊየን የሚቆጠሩ ሳውዝ አፍሪካውያኖች መልካም ስለሆንልን ነው። መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ ደግሞ አብሮ ከሚኖር በላይ የሚያውቀው አይኖርም።” አሰግድ ከደቡብ አፍሪካ
Source: FastMereja







No comments yet.