#Ethiopia | “ባፋና ባፋና” በ2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ታሪካዊ ስኬት አስመዝግባ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ 32 ቡድኖች ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።
በምድብ A የመጨረሻ ጨዋታ ደቡብ ኮሪያን 1-0 በማሸነፍ 4 ነጥብ ሰብስባ ከሜክሲኮ ቀጥሎ በ2ኛ ደረጃ አጠናቃለች።
የድሉን ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ተጫዋች ለመላው ሀገር የማይረሳ ደስታ አምጥቷል፤ ቡድኑም በታሪኩ አዲስ ገፅ ከፍቷል።
የደቡብ አፍሪካ የምድብ ጉዞ፦
🇿🇦 0-2 🇲🇽 ሜክሲኮ
🇿🇦 1-1 🇨🇿 ቼክ
🇿🇦 1-0 🇰🇷 ደቡብ ኮሪያ
በዚህ ውጤት 4 ነጥብ እና 0 የግብ ልዩነት ይዛ ወደ ጥሎ ማለፉ ዙር ገብታለች።
አሁን ደቡብ አፍሪካ በ32 ቡድኖች ዙር ካናዳን ትገጥማለች፤ የአፍሪካዋ ተወካይ ታሪኳን ይበልጥ ማራዘም ትችል ይሆን?
#WorldCup2026 #SouthAfrica #BafanaBafana #RoundOf32 #AfricanFootball
Source: GetuTemesgen









No comments yet.