#Ethiopia | በራሷ የሙዚቃ ስራዎች እና ተወዳጅ የCover ስራዎች የምትታወቀው ድምፃዊ ቃልኪዳን መሸሻ አዲስ ስራ ይዛ ልትቀርብ ነው!
አርቲስቷ ስራዎቿን በራሷ ኦፊሴላዊ የYouTube ቻናል በመቅረብ ተከታታዮቿን በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎች ስታስደስት ቆይታለች።
ነገ – June 05 (Friday) አዲስ ስራዋን ለአድማጮቿ ታቀርባለች።
ቃልኪዳን መሸሻ አዲሱን ስራዋን በመጀመሪያ ለማየት እና የቻናሉ ቤተሰብ ለመሆን፣ ቻናሏን Subscribe ያድርጉ።
https://youtube.com/@kalkidanmeshesha?si=oHx1tQ4izkB19swN
✨ አዲስ ስራ፣ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ስሜት — ከቃልኪዳን መሸሻ ጋር! ✨
#ቃልኪዳንመሸሻ #ሙዚቃ #ኢትዮጵያዊሙዚቃ #አዲስስራ #kalkidanmeshesha #ethiopianmusic #newrelease #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen









No comments yet.