#Ethiopia | በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ተወልዶ ያደገው የሺንሺንች ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህር መ/ር ሀብታሙ በላይነህ ለከባድ ሕክምና የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል።
በቀረበው የሕክምና ሪፖርት መሠረት፣ ታካሚው በከባድ የደም ካንሰር (Acute Myeloid Leukemia) መታመሙ ተገልጿል።
የሕክምና ሪፖርት ላይ እንደተጠቀሰውም ተጨማሪ ሕክምናና የስቴም ሴል ተከላ ሊያስፈልገው እንደሚችል ተገልጿል።
ቤተሰቡ እና ወዳጆቹ ሕክምናውን ለማስቀጠል የአቅማቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ለበጎ አድራጎት ፈቃደኞች ጥሪ አቅርበዋል።
Habte Belayneh Herano
+251-955-357691
+251-916-463483
ለድጋፍ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሂሳብ ቁጥር፡ 1000247451807
የሂሳብ ባለቤት፡ Adane Belayneh Herano
ለበለጠ መረጃ፡ ( አስታማሚ)
+251-986-251962 (የወንድሙ ስልክ)


Source: GetuTemesgen









No comments yet.