ጋዜጠኛና ፕሮሞተር ማናዬ እውነቱ ሁለተኛ ዲግሪውን በክብር አገኘ

- Advertisement -
Sidebar AD

#ትምህርት | የዳጉ ኮምዩኒኬሽን እና የ”ሄሎ ኢትዮጵያ” ብራንድ ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛና ፕሮሞተር ማናዬ እውነቱ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪውን በክብር አግኝቶ ተመርቋል።

ማናዬ እውነቱ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ለረጅም ዓመታት የሰራ ሲሆን፣ በትምህርቱም ያሳየውን ጥረት በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ሌላ የትምህርት ምዕራፍ አሳክቷል።

እንኳን ለዚህ ታላቅ ስኬት ደስ አለህ!
በቀጣይ ጉዞህም ተጨማሪ ስኬቶችን እንመኛለን።





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: