የአሜሪካና ኢራን ጥቃትአዳሩን አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ ዳርቻ ላይ በሚገኘው የኢራን ቴሌኮሙኒኬሽን ተቋምና እና ሌሎች ወታደራዊ ማ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የአሜሪካና ኢራን ጥቃት‼️
አዳሩን አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ ዳርቻ ላይ በሚገኘው የኢራን ቴሌኮሙኒኬሽን ተቋምና እና ሌሎች ወታደራዊ ማዕከላት ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ ኢራን በባህሬን እና በኩዬት በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ቤዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም ከባድ ጉዳት አድርሳለች። ትራምፕ ኢራንን ከምድረገፅ አጠፋታለሁ የሚል ፅሁፍ ያሰፈሩ ሲሆን የኑክሌር ቦንብ ሊጠቀሙ ይሆን? የሚል ስጋት ደቅኗል።
@Seledadotio
@Seledadotio


Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: