መኪና ከደጃፋችን ላይ ተሰርቆብናል!

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የአቶ መለሰ ሰብስቤ ንብረት የሆነው ኮድ 3 አአ 94338 ሲልቨር ቀለም ያለው ዶልፊን መኪና ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቦሌ ቻይና ገበያ ውስጥ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታችን (ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 2 የቤት ቁጥር 137 በር ላይ ቀን 12:30 ሰዓት ተሰርቆብናል።

ለፖሊስ (ቦሌ ወረዳ 2 ቻይና ገበያ ጣቢያ አመልክተን ክትትል እያስደረግን ነው።

ይህን መኪና ያያችሁ ወይም ያገኛችሁ እባካችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያሳውቁን፦

+251-911-065548
+251-901-103840
የሚያገኘውን ወይም ትክክለኛ መረጃ የሚሰጠንን ሰው በተገቢው ወሮታ እንሸልማለን።

እባካችሁ ይህን መልዕክት በማጋራት ይተባበሩን።




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: