በሀዲያ ዞን 2 ጭንቅላት ያለው ጥጃ ተወለደ

- Advertisement -
Sidebar AD

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ምዕራብ ሶሮ ወረዳ ፈንታ ቀበሌ ውስጥ የተወለደ ሁለት አንገት ያለው ጥጃ ‘ትንግርት ‘አስብሏል። ጥጃው ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም መወለዱን ከአቶ ማቴዎስ እርዳው ሰምተናል።

Via: ዶች ኤችዲ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: