ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገር ጉብኝት ኤግዚቢሽን

- Advertisement -
Sidebar AD

🎉

በየአመቱ ካላችሁበት ሀገራችሁን የሚያስጎበኛችሁ ቴክኖ ኢትዮጵያ በዚህም አመት ከፍ ባለ ሁኔታ በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልክ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተነሱ ፎቶዎችን ብቻ ሳይሆን ታሪኮችንም ለ10 ቀናት ሊያስጎበኛችሁ ተዘጋጅቷል።

ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2018ዓ.ም ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮምሽን እና ከህፃነት እና ወጣቶች የትያትር ኮምሌክስ ጋር በመተባበር የሚቆይ ይህ ኤግዚቢሽን ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች ትያትር ሰኔ 27 ቀን 2018ዓ.ም ከሰዓት 9:00 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል።

ስለመጣችሁ ብቻ የቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልክ ተሸላሚ ልትሆኑ በምትችሉበት በዚህ ፕሮግራም ከቤተሰብ እና ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ኑ አብረን እንዋል::

ሀገራችሁን እዩ፣
ተዝናኑ፣
ተሸለሙ እያላችሁ ነው – ቴክኖ ኢትዮጵያ።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1