“የላካችሁላትን መልዕክት አድርሻለሁ፣ በደስታ እንባና በሳቅ ደጋግማ “ወይኔ ታድዬ፣ ሰዉ ይሄን ያህል ነዉ የሚወደኝ” እያለች እ

- Advertisement -
Sidebar AD

“የላካችሁላትን መልዕክት አድርሻለሁ፣ በደስታ እንባና በሳቅ ደጋግማ “ወይኔ ታድዬ፣ ሰዉ ይሄን ያህል ነዉ የሚወደኝ” እያለች እጅግ በጣም ሁላችሁንም አመስግናለች! ጎንበስ ብላ የኔ ማሮች የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይባርክልኝ በይልኝ ብላኛለች።” ድምጻዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) መልዕክት በእህቷ ሶፊያ በኩል የተላለፈ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2