“ናና” የተወዳጇ ድምፃዊት ራሄል ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ስራ የፊታችን አርብ በናሆም ሪከርድስ ይለቀቃል!

- Advertisement -
Sidebar AD

በላቀ የድምፅ ብቃቷ እና በተወዳጅ ስራዎቿ ሁሌም የምታስደንቀን ድምጻዊት ራሄል ጌቱ፣ የፊታችን አርብ ሐምሌ 26, 2018 ዓ.ም “ናና” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለአድማጭ ታቀርባለች::

በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ የቀረበዉ ይህ ስራ በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። ከ”ጥሎብኝ” እስከ “እቴሜቴ አልበሞ” በልዩ ስራዎቿ ልባችንን የገዛችው ራሄል፣ በዚህኛው ደግሞ “ናና” በተሰኘው አዲስ ስራዋ ድንቅ ስራ ይዛልን መጥታለች።

#rahelgetu #nana #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habeshamusic #ናና


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1