#Ethiopia | የጃፓን ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው በሽንፈት ከዓለም ዋንጫ በተሰናበተበት በዚያ አስከፊ ምሽት የደረሰባቸውን የልብ ስብራት ወደ ጎን በመተው የስታዲየሙን ቆሻሻ ሲያጸዱ ነበር።
ደጋፊዎቹ በስታዲየሙ ውስጥ የተጣሉ ፕላስቲኮችን በጋራ በመለቀም ያሳዩት አስደናቂ ሥነ-ምግባር ከጨዋታው ውጤት በላይ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል።
ጃፓናውያንን ሽንፈት ወንበር አላሰበራቸውም ፤ ይልቁንም ለብራዚል ቸር ይግጠምሽ በማለት
ስታዲየሙን ጽድት አድርገውታል።
ይህ ተራ የጽዳት ዘመቻ አይደለም ፤ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ስፖርት አፍቃሪያን ትልቅ ማስተማሪያና ስነ ምግባር ምን ማለት እንደሆነ ያሳየ ጭምር እንጂ።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.