በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ጠመንጃ ታጥቆ በመታየቱ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጠረበደቡብ አፍሪካ በሚገኝ አንድ ማኅበረሰብ ውስ…

- Advertisement -
Sidebar AD
በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ጠመንጃ
ታጥቆ በመታየቱ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጠረ
በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ አንድ ማኅበረሰብ ውስጥ፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንዳለው የተነገረለት ግለሰብ በከፈተው ሱቅ ውስጥ ጠመንጃ ታጥቆ ሲሠራ ታይቷል መባሉን ተከትሎ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች አስቸኳይ ምርመራ እንዲደረግ እየጠየቁ ነው።
በአካባቢው የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ ግለሰቡ የጦር መሣሪያውን በግልጽ ይዞ መታየቱ በነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ ስጋትና ድንጋጤን የፈጠረ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው የሕግ አካላት መሣሪያው በሕጋዊ መንገድ የተያዘ መሆኑንና አለመሆኑን እንዲሁም የተጣሰ ሕግ ካለ አጣርተው እርምጃ እንዲወስዱ ማኅበረሰቡ በጥብቅ እየወተወተ ይገኛል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: